Ethiopian and Eritrean Cultural Resource Center

Ethiopian and Eritrean Cultural Resource CenterEthiopian and Eritrean Cultural Resource CenterEthiopian and Eritrean Cultural Resource Center
  • Home
  • Programs
  • Projects
    • Current Projects
    • 2021
    • 2020
    • 2019
    • 2017-2018
  • Blog / Newsletter
  • Meet the Team
  • Awards
  • Contact
  • More
    • Home
    • Programs
    • Projects
      • Current Projects
      • 2021
      • 2020
      • 2019
      • 2017-2018
    • Blog / Newsletter
    • Meet the Team
    • Awards
    • Contact

Ethiopian and Eritrean Cultural Resource Center

Ethiopian and Eritrean Cultural Resource CenterEthiopian and Eritrean Cultural Resource CenterEthiopian and Eritrean Cultural Resource Center
  • Home
  • Programs
  • Projects
  • Blog / Newsletter
  • Meet the Team
  • Awards
  • Contact

ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ የሚሰጥ እንክብካቤ እና አገልግሎት

 EECRC health department Provides: 


  • Education on Various health topics, as well as Wraparound and Social support.   
  • Distributes personal protection supplies like Masks and COVID 19 Test kits.
  •  Outreach, Enroll , Advocate and assist in navigating the health care system.  


ድርሻዎን ያድርጉ: ኮቪድ-19

የኮቪድ-19 ክትባትን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

 ኦሬጎን (Oregon) በተለያዩ ጊዜያቶች ሁሉም ሰው እንዲከተብ ለማድረግ በመሥራት ላይ ነው። ለመከተብ ተገቢ ሰው ከሆኑ፣ በ ኦሬጎን የጤና ባለሥልጣን ድኅረገጽ ላይ ያለው የቀጠሮ ማስያዣ መሣሪያ ይጠቀሙ።  https://covidvaccine.oregon.gov/

የተሻሻለበት ሚያዚያ 15, 2021

 የፌደራል እና የግዛት የጤና ባለሥልጣናት የክትባት አገልግሎት አቅራቢዎችን ለጊዜው Johnson & Johnson ክትባትን ከመጠቀም እንዲቆጠቡ ጥያቄ አቅርበውላቸዋል። ይህ የሆነበት ምክንያት ዕድሜያቸው ከ18 እስከ 48 የሆኑ ስድስት ሴቶች ላይ ያልተለመደ ዓይነት እና ከባድ የደም መርጋት ችግር ስላጋጠማቸው ይህንን ለመመርመር ነው። እስካሁን ከ6.8 ሚሊዮን በላይ የ J & J  ክትባቶች በአሜሪካ ውስጥ ጥቅም ላይ ውለዋል። 

 

ሰዎች ከተከተቡ በኋላ ለጥቂት ቀናት የተወሰነ ቀላል የጎንዮሽ ጉዳቶች ቢያጋጥሟቸው የተለመደ ነገር ነው። እነዚህም ጉዳቶች ራስ ምታት፣ ትኩሳት ወይም የድካም ስሜትን ያጠቃልላሉ። 

ከባድ ራስ ምታት፣ የሆድ ሕመም፣ የእግር ሕመም፣ ወይም የትንፋሽ ማጠር ችግር ከተከተቡ በኋላ ባሉት ሦስት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ካጋጠምዎት፣ ወደ 911 መደወል ወይም ወደ ድንገተኛ ሕክምና ክፍል መሄድ ይኖርብዎታል። ለሐኪምዎ Johnson and Johnson ክትባት መከተብዎን ይንገሩዋቸው።

ናትካ ክፋል ግበር: ኮቪድ-19

ብኸመይ ናይ ኮቪድ-19 ክታበት ይረክብ?

 ኦረጎን ንኹሉ ሰብ ንምኽታብ ትሰርሕ ኣላ በብደረጃ። ብቑዕ እንተ ደኣ ኮይንካ ነዚ ክታበት ክትወስድ፡ ነቲ ቆጸራ መትሓዚ ኣብቲ ናይ ኦሪጎን በዓል መዚ ጥዕና መርበብ ሓበሬታ ወብሳይት ተጠቐም።   https://covidvaccine.oregon.gov/

ኣብ ማርች 04/16 ዝተሓደሰ

ፈደራላውን ሃገራውን ሰብመዚታት ንኣቕረብቲ ክታበታት ንግዜኡ ክታበታት ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን ኣብ ጥቕሚ ምውዓል ደው ከብሉ ሓቲቶም።   እዚ ዝኾነ ብሰንኪ ነተን ካብ 18 ክሳብ 48 ክሊ ዕድመ ዝርከባ ደቂ ኣንስትዮ ብዘማዕበልኦ ዘይልሙድ ከምኡ’ውን ብርቱዕ ዓይነት ናይ ደም መርጋእቲ፡ ሽዱሽተ ጉዳያት ንኽምርምርወን እዩ። ልዕሊ 6.8 ሚሊዮን ዶዝ ናይ ጄይ ኤንድ ጄይ ክታበት ድማ ኣብ ሕቡራት መንግስታት ኣብ ጥቕሚ ውዒሉ ኣሎ።

 

 

ሰባት ድሕሪ ክታበት ንቁሩብ መዓልታት ፈኲስ ጎናዊ ስዕቤን ክህልዎ ልሙድ እዩ። እዚኣቶም ከም ሕማም ርእሲ፡ ረስኒ ወይ ድኻም ከጠቓልሉ ይኽእሉ። 

ድሕሪ ክታበት ኣብ ውሽጢ ስለስተ ሳምንቲ ብርቱዕ ሕማም ርእሲ፡ ቅርጸት ከብዲ ወይ ሕጽረት እስትንፋስ እንተኣማዕቢልኩም፡ 911 ክትድውሉ ኣለኩም ወይ ናብ ናይ ህጹጽ ረድኤት ክፍሊ ክትከዱ ኣለኩም። ነቲ ኣቕራቢ ክንክንኩም ድማ ክታበት ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን ከምዝወሰድኩም ንገርዎ። 


CommunIty HEALTH

Mental Health

 We have partnered with LCSNW to provide referrals from the African Community seeking access to Behavioral Health Services.  

 

Lutheran Community Services Northwest: What is offered counseling services, drug and alcohol treatment and prevention programs, and support and advocacy for victims of crime and sexual assault. Our staff is as diverse and multicultural as the people we serve. We work collaboratively with community partners to leverage the resources our clients need to recover, heal and thrive. Services vary by region.

Our services may include:

• Individual Therapy

• Family Therapy

• Family Stabilization Services

• Parent Education

EVENTS 2022

  • Home
  • opportunities
  • BLOG

EECRC: Ethiopian Eritrean Cultural Resource Center

1515 SE 122nd Ave Suite # 1509 A Portland, Oregon United States

5034629806

Copyright © 2022 EECRC: Ethiopian Eritrean Cultural Resource Center - 

All Rights Reserved.

Powered by GoDaddy